የኪነጥበቡን ዝርፍ በጋራ ከፍ እናድርግ

ሙያተኞችን ተገቢውን ስልጠና በመስጠት ማብቃት አላማችን ነው

ማንነታችን እና አላማችን

በትወና እና በፊልም ራይቲንግ በልምድ ብሎም በትምህርት እየሰሩ ያሉ ሙያተኞችን ወደ አንድ መድረክ በማምጣት ደረጃቸዉን የጠበቁ ስራዎች እንዲሰሩ ማድረግ

የመስራቹ መልእክት

“አቢያ በኪነጥበብ ዘርፍ እንደ ሃገር የራሱን አሻራ ለሳረፍ አዳዲስ መንገዶችን በመቀየስ በሙያዉ ያሉ ሙያተኞችን አሰልጥኖ ወደ ገበያ በማዉጣት ሃገራዊ ግደታዉን ይወጣል"

– ገዛኸኝ

Main Features

We provide the best features for your career in the film industry.

የተዋንያን አቅርቦት

ለዘርፉ የሚበቃ ክኽሎት እና እውቀት ያላቸው ሙያትኞች ሊረዱዋቹ ዝግጁ ሆነቅ ይጠብቋቹሃል

የድርሰት አቅርቦት

ለሚፍልጉት ሃሳብ በሙሉ የድርሰት አቅርቦት እንሰጣለን

የቴሌቪዝን ድራማ

ጥራት ያለው የቴሌቪዝን ድራማ ለተመልካቾቻቹ እንድታቀርቡ እንረዳቹሃለን

የሬድዮ ድራማ

ጥራት ያለው የሬድዮ ድራማ ለተመልካቾቻቹ እንድታቀርቡ እንረዳቹሃለን

የመድረክ ችያትሮች

ጥራት ያለው የመድረክ ችያትር ለተመልካቾቻቹ እንድታቀርቡ እንረዳቹሃለን

ልዩ ልዩ ኢቨንቶች

ልዩ ልዩ ኢቨንቶችን በተሳካ ሁኔታ እንድታዘጋጁ እንረዳቹሃለን

የተወና፣የድርሰት ትምህርቶች

የተወና፣የድርሰት ትምህርቶችን በመስጠት ክኽሎታችሁን እንድታዳብሩ እንረዳቹሃለን

እርሶን ለማገዝ ሁሌም ዝግጁ ነን

ሙያተኞችን ተገቢውን ስልጠና በመስጠት ማብቃት አላማችን ነው

video image

አጋሮቻችን

የፊልሙን ኢንዱትሪ ለማሻሻል እንዲሁም ሙያተግኖችን ለማብቃት

ዋና አላማችን እና ልዩነታችን ሙያተኛዉ ብክፍያ የሚሰለጥነውን የኪነጥበብ ዘርፍ አቅሙ እያላቸው እድሉን ላጡ ሙያተኞችን በመሰብሰብ የቀን አበል እና የምግብ አቅርቦት አመቻችቶ ወደ ገበያውን መቀላቀል

የማማከር ኣገልግሎት

የተሻለ ክፍያ

ተገቢዉን የሙያው ስነምግባር

በዘርፉ የበቁ ባለሙያዎች

የተፈትነው የበቁ

ባለም አቀፉ መድረክ መስፈርት የሰለጠኑ

about-image
about image

ለዘርፉ የሚበቃ ክኽሎት እና እውቀት

የማማከር ኣገልግሎት

ተገቢዉን ክፍያ

የዳበረ ልምድ

ተገቢዉን የሙያው ስነምግባር

በተቋማችን የታቀፈ ባለሙያ ተገቢዉን ክፍያ ሙያዊ አገግዛ የማግኘት መብት ሲኖረዉ ከኛ ትልኮ ሲወጣ ስለሙያው አውቆ የሚወጣው