ማንነታችን እና አላማችን

በትወና እና በፊልም ራይቲንግ በልምድ ብሎም በትምህርት እየሰሩ ያሉ ሙያተኞችን ወደ አንድ መድረክ በማምጣት ደረጃቸዉን የጠበቁ ስራዎች እንዲሰሩ ማድረግ

የመስራቹ መልእክት

“አቢያ በኪነጥበብ ዘርፍ እንደ ሃገር የራሱን አሻራ ለሳረፍ አዳዲስ መንገዶችን በመቀየስ በሙያዉ ያሉ ሙያተኞችን አሰልጥኖ ወደ ገበያ በማዉጣት ሃገራዊ ግደታዉን ይወጣል"

– ገዛኸኝ